የኮትዲቩዋር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሰራች

ሰብስክራይብ

የኮትዲቩዋር አርቲስት አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን በማስገዘብ ታሪክ ሰራች

ማይሊን አሞን በአንድ ሰዓት ውስጥ 203 የጃፓን ኦሪጋሚ አበባዎችን በመስራት በጊነስ ወርልድ ቡክ ኦፍ ሪከርድስ በይፋ ተመዝግባለች።

ይህ ሪከርድ በሐምሌ 18 በቀረበ ይፋዊ መግለጫ ተረጋግጧል። ማይሊን በየካቲት ወር 130 የቁም ሥዕሎችን በ120 ሰዓታት ውስጥ ለመስራት ያደረገችው ሙከራ ባይሳካም ተመሳሳይ ሙከራዎችን ለማድረግ ቁርጠኛ ሆኛ ቆይታለች።

"የአቀራረብ ስልቴን ቀይሬያለሁ፤ ነገር ግን ለወረቀት ጥበብ ያለኝ ፍቅር ሳይቀየር ቀጥሏል" ብላለች።

የጊነስ ኮሚቴ ይህንን ስኬቷን በምስክር ወረቀት አሞካሽቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0