አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋቶችን ለመከላከል ግብረ ኃይል አቋቋመ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋቶችን ለመከላከል ግብረ ኃይል አቋቋመ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋቶችን ለመከላከል ግብረ ኃይል አቋቋመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.07.2025
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋቶችን ለመከላከል ግብረ ኃይል አቋቋመ

የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽንን እንዲሁም የአደጋ ጊዜ ምላሽ ሰጪ ኤጀንሲዎችን ማካተቱ ተገልጿል።

በአስተዳደሩ 348 የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ሥፍራዎች የተለዩ ሲሆን ለቅድመ ጥንቃቄም 732 ቤተሰቦች ደህንነቱ ወደ ተጠበቀ ሥፍራ በጊዜያዊነት መዘዋወራቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በከተማው ውስጥ ለጎርፍ ተጋላጭ ተብለው ከተለዩ ሥፍራዎች መካከል ፒያሳ፣ ንፋስ ስልክ እና ኮልፌ ይገኙበታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0