#viral| ኢትዮጵያውያን የሮለር ስኬቲንግ ጥንድ ዳንሰኞቾ በቤጂንግ ታዳሚዎችን አስደምመዋል

ሰብስክራይብ

#viral| ኢትዮጵያውያን የሮለር ስኬቲንግ ጥንድ ዳንሰኞቾ በቤጂንግ ታዳሚዎችን አስደምመዋል

የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ቡድን በቻይና ቤጂንግ የጥበብ ሥራውን እያቀረበ ይገኛል። ከ70 በላይ ከያኒያንን ያካተተው ኪን ኢትዮጵያ የጥበብ ቡድን የሀገሪቱን የባሕል ሀብት የማስተዋወቅ ግብ አንግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0