የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ ጀመረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ ጀመረ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ ጀመረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.07.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማጓጓዝ ጀመረ

ኩባንያው በአንድ ጊዜ 240 ተሽከርካሪዎችን ከወደብ አንስቶ ወደ መሀል ሀገር ለማስገባት 18 ሰዓት ብቻ እንደሚፈጅበት አስታውቋል።

ይህም ለማጓጓዝ ይወስድ የነበረውን ግዜ እና ድካም እንደሚያስቀር የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ገልጿል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0