"አብዛኞቹ የምዕራባውያን ምግቦች የተጠበሱ በመሆናቸው ለጤና ጎጂ ናቸው"

ሰብስክራይብ

"አብዛኞቹ የምዕራባውያን ምግቦች የተጠበሱ በመሆናቸው ለጤና ጎጂ ናቸው"

ኡጋንዳዊው ሼፍ ቻርልስ ሙዪንጎ በምዕራቡ ዓለም ተፅዕኖ ወደ አፍሪካ የተሠራጩት የሚጠበሱ እና ፈጣን የምግብ ዓይነቶች ለካንሰር አጋላጭ ናቸው ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

"በእኛ የአፍሪካ ባሕል ምግቦችን በእንፋሎት እናበስላለን፣ እንቀቅላለን ወይም እንቆላለን። በምዕራብ አውሮፓ የሆነ የጎደለ፤ ለጤና ጥሩ ያልሆነ ነገር አለ" ሲል አብራርቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0