ዩክሬን በ2024 በኩርስክ በፈፀመችው ጥቃት ከ330 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን በ2024 በኩርስክ በፈፀመችው ጥቃት ከ330 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ
ዩክሬን በ2024 በኩርስክ በፈፀመችው ጥቃት ከ330 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.07.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን በ2024 በኩርስክ በፈፀመችው ጥቃት ከ330 በላይ ሲቪሎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ

"የዩክሬን ኃይሎች ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወር የሩሲያን ድንበር ተሻግረው ወደ ኩርስክ ክልል ዘልቀዉ በመግባት በፈፀሙት ጥቃት፤ 331 ሰዎች ሲገደሉ 25 ታዳጊዎችን ጨምሮ 553 ሰዎች ቆስለዋል" ሲሉ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ℹ እ.ኤ.አ ሚያዚያ 26፣ 2025 የሩሲያ ጦር ጠቅላይ ሹም ዋና አዛዥ ቫለሪ ገራሲሞቭ የኩርስክ ክልል ሙሉ በሙሉ ነፃ መውጣቱን እንዲሁም የመጨረሻዎቹ የዩክሬን ኃይሎች ከአከባቢው መባረራቸውን ማስታወቃቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0