ኢትዮጵያ የአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት፤ ለግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና የኮይሻ ታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት፤ ለግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና የኮይሻ ታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቀች
ኢትዮጵያ የአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት፤ ለግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና የኮይሻ ታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአረብ ባንክ ለአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት፤ ለግዙፉ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያና የኮይሻ ታዳሽ ኃይል ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቀች

አበዳሪው በቅርቡ ለኢትዮጵያ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሁም ለመንገድ እና ለኃይል ዘርፎች የ49.6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ትናንት ከአዲሱ የባንኩ ፕሬዝዳንት አብዱላ አልሙሳአቤህ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡

የባንኩ ኃላፊ ባንኩ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ልማትና ዕድገት በሚያፋጥኑና ቅድሚያ በሚሰጣቸው ዘርፎች ድጋፉን ለማሳደግ ቁርጠኛ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

ይህም ለአየር መንገዱ ግንባታ እንዲሁም ለኮይሻ ፕሮጅክት የገንዘብ ድጋፎች ማፈላለግን የተመለከተ እንደሆነ ማረጋገጣቸውንም የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0