የሩሲያ እና የዩክሬን የመሪዎች ስብሰባ ግጭቱን ማስቆም አለበት - ክሬምሊን
12:54 25.07.2025 (የተሻሻለ: 13:04 25.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ እና የዩክሬን የመሪዎች ስብሰባ ግጭቱን ማስቆም አለበት - ክሬምሊን
ዲሚትሪ ፔስኮቭ ስብሰባው በኤክስፐርት ደረጃ የተገኘውን ውጤት መመዝገብ ላይ ማተኮር አለበት ብለዋል።
በአሁኑ ጊዜ የሞስኮ እና የኪዬቭ አቋሞች በጣም የተቃረኑ እና በአንዴ መቀራረብ እንደማይችሉ ተናግረዋል።
የፔስኮቭ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
▪የፍልስጤምን ጉዳይ በተመለከተ፤ ሩሲያ ሁሉንም የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔዎች ማክበር ሁኔታውን ለመፍታት በጣም ትክክለኛው መንገድ እንደሆነ ታምናለች።
▪የአውሮፓ ኅብረት ኢኮኖሚያዊ ኃይሉን፣ የፖለቲካ ተጽዕኖውን እና ሉዓላዊነቱን እያጣ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X