የናይጄሪያ ጦር ባካሄደው የፀረ-ሽፍቶች ዘመቻ በትንሹ 95 ሽብርተኞችን እንደገደለ አስታወቀ
20:19 24.07.2025 (የተሻሻለ: 20:24 24.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየናይጄሪያ ጦር ባካሄደው የፀረ-ሽፍቶች ዘመቻ በትንሹ 95 ሽብርተኞችን እንደገደለ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የናይጄሪያ ጦር ባካሄደው የፀረ-ሽፍቶች ዘመቻ በትንሹ 95 ሽብርተኞችን እንደገደለ አስታወቀ
ሽብርተኞቹ የናይጄሪያ ወታደሮች እና አየር ኃይሎች በኒጀር ግዛት ባካሄዱት ኦፕሬሽን ፋንሳን ያማ እንደተገደሉ የዘመቻው የሚዲያ መረጃ ኦፊሰር ለአካባቢው ሚዲያ ገልፀዋል።
በአየር ጥቃቶች እና የመረጃ ድጋፍ በመታገዝ የምድር ጦር በሞተር ሳይክል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 108 የሽብርተኞች ቡድን ላይ ከባድ ውጊያ መክፈቱን ተከትሎ13 ሽብርተኞች ብቻ ማምለጥ እንደቻሉ አንድ የደህንነት ምንጭ ለናይጄሪያ የዜና ወኪል ተናግረዋል።
ሠራዊቱ በርካታ ሞተር ሳይክሎችን ማውደሙን እና ጠመንጃዎችንም መያዙን አስታውቋል። በግጭቱ አንድ ወታደር መገደሉ የተገለፀ ሲሆን ሽብርተኞች እንደገና ሊደራጁ ይችላሉ በሚል ስጋት፤ ሠራዊቱ በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል ተብሏል።
ከናይጄሪያ የጦር ኃይሎች የተወሰዱ ምሥሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ