ህንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላት ኢንቨስትመንት ከ6.5 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደደረሰ እና 17 ሺህ የሥራ ዕድሎችንም እንደፈጠረች ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱህንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላት ኢንቨስትመንት ከ6
ህንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላት ኢንቨስትመንት ከ6 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

ህንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላት ኢንቨስትመንት ከ6.5 ቢሊየን ዶላር በላይ እንደደረሰ እና 17 ሺህ የሥራ ዕድሎችንም እንደፈጠረች ገለፀች

በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለህንድ ኢንቨስትሮች መደላደል እንደፈጠረ ለሀገር ውስጥ ጋዜጣ ጠቁመዋል፡፡

“ህንድ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ግዙፍ የንግድ አጋር እና ኢንቨስተር ነች፡፡ ማሻሻያዎቹ ለህንድ ኢንቨስትሮች በተለይም በግብርና፣ አይሲቲ፣ አምራች እና በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ዘርፎች አዳዲስ ዕድሎችን ከፍተዋል” ሲሉ አምባሳደሩ ተናግረዋል።

አክለውም ኢትዮጵያ በማዕድን እንዲሁም በመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች ያላት እምቅ አቅም የህንድ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ መሆኑን አብራርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0