- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የዲጂታል መር የጤና ሥርዓት ዐቢዮት በኢትዮጵያ

የዲጂታል መር የጤና ሥርዓት ዐቢዮት በኢትዮጵያ
ሰብስክራይብ
"ዲጂታል መፍትሄዎች የጤና አጠባበቅ ስርዓቱን ማሻሻል ብቻ ሳይሆን አገልግሎት የምንሰጥበትን መንገድ በአዲስ መልክ ፈጥረውታል። በዚህ ሂደት ውስጥ ዲጂታል አገልግሎቱ የጤና አሰጣጥ ስርዓትን የሚያሻሽልባቸው በርካታ ተግባራዊ መፍትሔዎቼ አሉት።"
በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፖድካስት አቅራቢው ስለዲጂታል መር የጤና አልግሎት ስርዓትና የስታርታፖች ሚና በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመነጋገር ጋይኒኮሎጂክ ኦንኮሎጂስት እና የዊኬር ኢንተገሬትድ የጤና ኔትወርክ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ቤተል ደረጄን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0