በክራይሚያ ድልድይ የሽብር ጥቃት ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ አምስት የዩክሬንና የጆርጂያ ዜጎችን እያፈላለገ መሆኑን የሩሲያ ዋና መርማሪ ገለጸ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበክራይሚያ ድልድይ የሽብር ጥቃት ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ አምስት የዩክሬንና የጆርጂያ ዜጎችን እያፈላለገ መሆኑን የሩሲያ ዋና መርማሪ ገለጸ
በክራይሚያ ድልድይ የሽብር ጥቃት ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ አምስት የዩክሬንና የጆርጂያ ዜጎችን እያፈላለገ መሆኑን የሩሲያ ዋና መርማሪ ገለጸ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

በክራይሚያ ድልድይ የሽብር ጥቃት ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ አምስት የዩክሬንና የጆርጂያ ዜጎችን እያፈላለገ መሆኑን የሩሲያ ዋና መርማሪ ገለጸ

"ሁሉም ተጠርጣሪዎች በሌሉበት የሽብር ድርጊት በመፈጸም፣ ፈንጂዎችን በሕገ-ወጥ መንገድ በማስተላለፍና በማዘዋወር ክስ ተመስርቶባቸዋል" ሲሉ የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሽብር ጥቃቱ በዩክሬን የደህንነት አገልግሎት (ኤስቢዩ) ዋና ኃላፊ ቀጥተኛ ቁጥጥር እና ትዕዛዝ እንደተቀነባበረና እንደተፈፀመ ባለሥልጣኑ አስታውቀዋል።

በመርማሪዎች ገለፃ መሠረት የኤስቢዩ ኃላፊ እና ተባባሪዎቹ፤ የወንጀል ቡድን በማቋቋም የጭነት መኪና ውስጥ ቦምብ ከሠወሩ በኋላ፤ እ.ኤ.አ ጥቅምት 8፣ 2022 የሩሲያን ክራይሚያ ባሕረ ገብ መሬት ከክራስኖዳር ክልል ጋር በሚያገናኘው ድልድይ ላይ ፍንዳታ ፈፅመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0