የሩሲያ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ቁልፍ እንደሆኑና ሁኔታውን ተቆጣጥሮ የሚቆየው ወገን የመጨረሻውን ውሳኔ ይጨብጣል ሲሉ ምሁሩ አሳወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ቁልፍ እንደሆኑና ሁኔታውን ተቆጣጥሮ የሚቆየው ወገን የመጨረሻውን ውሳኔ ይጨብጣል ሲሉ ምሁሩ አሳወቁ
የሩሲያ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ቁልፍ እንደሆኑና ሁኔታውን ተቆጣጥሮ የሚቆየው ወገን የመጨረሻውን ውሳኔ ይጨብጣል ሲሉ ምሁሩ አሳወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የድርድር ቅድመ ሁኔታዎች ቁልፍ እንደሆኑና ሁኔታውን ተቆጣጥሮ የሚቆየው ወገን የመጨረሻውን ውሳኔ ይጨብጣል ሲሉ ምሁሩ አሳወቁ

የላቲን አሜሪካ የጂኦፖለቲካ ምሁር ካርሎስ ፈርናንዶ ማማኒ አሊያጋ፤ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በሚደረገው ድርድር የበላይነት እንዳላት፤ በሞስኮ እና በኪዬቭ መካከል የተካሄደውን ሶስተኛ ዙር የሰላም ድርድር ተከትሎ ለስፑትኒክ ሃሳባቸውን አጋርተዋል።

"የመጨረሻው ቃል የመጥበሻውን እጀታ በያዘው አካል ይወሰናል" ሲሉ ተንታኙ ጨምረው ተናግረዋል።

የትራምፕ ምክንያታዊነት ከአውሮፓ ጭፍን አመለካከት ጋር ሲነፃፀር

“ሩሲያ አስቀድማ አሸንፋለች” የሚለውን እውነታ ከተረዱና እውቅና ከሰጡ ጥቂት መሪዎች መካከል ትራምፕ አንዱ እንደሆኑ ማማኒ አሊያጋ ይናገራሉ። በአንጻሩ የአውሮፓ ልሂቃን ለኪዬቭ የማያወላውል ድጋፍ በማድረግ ግጭቱን እያራዘሙት ነው ብለዋል።

ዩክሬንን ሙስና አራቁቶ አዳክሟታል

በግጭቱ የደከመው የዩክሬን ሕዝብ የመንግሥትን ድክመት ተሸክሞ ነው ያለው የሚሉት ባለሙያው፤ አክለውም በፖለቲካ ልሂቃን ዘንድ ያለው ሙስና “ግጭቱ ከተጀመረ ወዲህ ተባብሷል” ሲሉ አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0