ፌዴራል ፖሊስ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት መካከል አንዱ ለመሆን እንዳቀደ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፌዴራል ፖሊስ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት መካከል አንዱ ለመሆን እንዳቀደ ገለፀ
ፌዴራል ፖሊስ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት መካከል አንዱ ለመሆን እንዳቀደ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

ፌዴራል ፖሊስ በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት መካከል አንዱ ለመሆን እንዳቀደ ገለፀ

ይህ የተገለፀው ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ዕቅድ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ሲወያይ ነው።

ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባለፉት 5 ዓመታት እንደ ሀገር እና አንደ ተቋም የተሰጡ ተልዕኮዎች እውን ለማድረግ ጠንካራ ሥራዎችን ሲሠራ መቆየቱን በውይይቱ ወቅት ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0