ኢትዮጵያ በመጪው ሐሙስ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል ዝግጅት ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በመጪው ሐሙስ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል ዝግጅት ጀመረች
ኢትዮጵያ በመጪው ሐሙስ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል ዝግጅት ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በመጪው ሐሙስ 700 ሚሊየን ችግኞችን በአንድ ጀምበር ለመትከል ዝግጅት ጀመረች

የአረንጓዴዐሻራ መርሃ-ግብር አካል የሆነው ሕዝባዊ ንቅናቄ ባለፈው ዓመት ከታካሄደው ተመሳሳይ የተከላ ሂደት የ100 ሚሊየን ችግኞች ብልጫ አለው።

በ2015 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 500 ችግኞች መተከላቸውም የሚታወስ ነው።

ዘንድሮ በሚካሄደው ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 7.5 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0