ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 32 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ የምንዛሪ ገቢ በመሰብሰብ ክብረ ወሰን ሰበረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 32 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ የምንዛሪ ገቢ በመሰብሰብ ክብረ ወሰን ሰበረች
ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 32 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ የምንዛሪ ገቢ በመሰብሰብ ክብረ ወሰን ሰበረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 32 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የውጭ የምንዛሪ ገቢ በመሰብሰብ ክብረ ወሰን ሰበረች

ይህ ገቢ የተገኘው መንግሥት በወሰዳቸው አዎንታዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ላይ ተናግረዋል።

በ2016 ዓ.ም ከተመዘገበው 24. 7 ቢሊየን ዶላር ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ጭማሪ የታየበት ሆኗል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0