ቱርክ በኢትዮጵያ 2.5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ መዋዕለ ነዋይ እንዳፈሰሰች ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቱርክ በኢትዮጵያ 2
ቱርክ በኢትዮጵያ 2 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.07.2025
ሰብስክራይብ

ቱርክ በኢትዮጵያ 2.5 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ መዋዕለ ነዋይ እንዳፈሰሰች ተገለፀ

የሀገሪቱ ኩባንያዎች በጨርቃ ጨርቅ፣ በግብርና ሥራዎች እንዲሁም በዲጂታል መሠረተ ልማት ዘርፎች በሀገሪቱ በስፋት እንደተሠማሩ ተገልጿል።

ከ260 በሚበልጡ የቱርክ ኩባንያዎች በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ ዕድሎች መፍጠራቸውን ትናንት በአዲስ አበባ በተከፈተው 8ኛው የዓለም ኢንዱስትሪ የቢዝነስ ፎረም ላይ ንግግር ያደረጉት ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ እና ቱርክ ዓመታዊ የንግድ ልውውጣቸውን 1 ቢለየን የአሜሪካ ዶላር ለማድረስ እየሠሩ እንደሚገኙም ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0