የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ለውይይት በኢስታንቡል ሲራጋን ቤተ-መንግሥት ገብተዋል ሲሉ የስፑትኒክ ምንጩ ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ለውይይት በኢስታንቡል ሲራጋን ቤተ-መንግሥት ገብተዋል ሲሉ የስፑትኒክ ምንጩ ገለፁ
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ለውይይት በኢስታንቡል ሲራጋን ቤተ-መንግሥት ገብተዋል ሲሉ የስፑትኒክ ምንጩ ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን ለውይይት በኢስታንቡል ሲራጋን ቤተ-መንግሥት ገብተዋል ሲሉ የስፑትኒክ ምንጩ ገለፁ

የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሃካን ፊዳን ድርድሩ ወደሚካሄድበት ቦታ መድረሳቸውንም ምንጩ ጨምረው ገልፀዋል።

ድርድሩ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0