ሩሲያ ዓለም አቀፍ የሴጣናዊነት ንቅናቄን አገደች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ዓለም አቀፍ የሴጣናዊነት ንቅናቄን አገደች
ሩሲያ ዓለም አቀፍ የሴጣናዊነት ንቅናቄን አገደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.07.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ዓለም አቀፍ የሴጣናዊነት ንቅናቄን አገደች

የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከአቃቤ ሕግ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት እና ከፍትሕ ሚኒስቴር በጋራ የቀረበለትን ክስ ተከትሎ "ዓለም አቀፍ የየሰይጣናዊነት ንቅናቄን" ጽንፈኝነትን ያስፋፋል በሚል አግዷል፡፡

ንቅናቄው የሰው መስዋዕት ማቅረብ፣ ሰው በላነት፣ አስገድዶ መድፈር እና የመቃብር ብርበራን ከመሳሰሉ የተለመዱ የሰይጣናዊ ወንጀሎች ጋር የተያያዘ ነው።

ከየካቲት 2022 በኋላ ሰይጣናውያን የዩክሬን ጦርን በግልጽ ደግፈዋል።

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0