ታንዛኒያ በአዲስ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ከዓለም 10 ምርጥ የዩራኒየም አምራቾችን ለመቀላቀል ተዘጋጅታለች ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱታንዛኒያ በአዲስ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ከዓለም 10 ምርጥ የዩራኒየም አምራቾችን ለመቀላቀል ተዘጋጅታለች ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ
ታንዛኒያ በአዲስ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ከዓለም 10 ምርጥ የዩራኒየም አምራቾችን ለመቀላቀል ተዘጋጅታለች ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.07.2025
ሰብስክራይብ

ታንዛኒያ በአዲስ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ከዓለም 10 ምርጥ የዩራኒየም አምራቾችን ለመቀላቀል ተዘጋጅታለች ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሚኒስትሩ አንቶኒ ማቩንዴ ቦታውን በጎበኙ ጊዜ እንደተናገሩት በታንዛኒያ ደቡባዊ ናምትምቦ አውራጃ የሙከራ ማጣሪያ ፋብሪካ ግንባታው ሲጠናቀቀ የዩራኒየም ማዕድን ቁፋሮ በቅርቡ ይጀመራል፡፡

ዋና ዋና ዝርዝሮች፦

🟠 የ1.19 ቢሊየን ዶላር ፕሮጀክቱ የሩሲያው ሮሳቶም ተቀጥያ፤ ሞንትራ ታንዛኒያ ይመራል፣

🟠 የማዕድን ማውጫው የዩራኒየም ክምችት 139 ሚሊየን ቶን ይገመታል፣

🟠 የዩራኒየም ማበልፀጊያ ፋብሪካ አስቀድሞ ተገንብቷል፣

🟠 የማዕድን ቁፋሮው ሥራ የ22 ዓመት እደሜ እንደሚኖረው ይገመታል።

ያስገኛቸዋል ተብሎ የሚጠበቁ ጥቅሞች፡-

🟠 ከ4 ሺህ በላይ ቀጥተኛ የሥራ እድሎች፣

🟠 የዩራኒየም የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት እቅድ፣

🟠 የአካባቢውን ነዋሪዎች ሕይወት መቀየር።

ፎቶ የታንዛኒያ ማዕድን ሚኒስቴር

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ታንዛኒያ በአዲስ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ከዓለም 10 ምርጥ የዩራኒየም አምራቾችን ለመቀላቀል ተዘጋጅታለች ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ታንዛኒያ በአዲስ የማዕድን ቁፋሮ ቦታ ከዓለም 10 ምርጥ የዩራኒየም አምራቾችን ለመቀላቀል ተዘጋጅታለች ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0