#viral | በዛፖሮዢዬ የተከሰተው ከፍተኛ የአንበጣ መንጋ ወረራ ሰብሎችን አደጋ ላይ ጥሏል

ሰብስክራይብ

#viral | በዛፖሮዢዬ የተከሰተው ከፍተኛ የአንበጣ መንጋ ወረራ ሰብሎችን አደጋ ላይ ጥሏል

ከፍተኛ የአንበጣ መንጋ በክልሉ ዋና ከተማ በሚገኙ የመኖሪያ አካባቢዎች እየተነቀሳቀሰ ሲሆን የቁጥቋጦ እፅዋትንም እምሽክ እያደረገ ነው ተብሏል፡፡

የአንበጣ መንጋው መከሰት ምክንያት የዘንድሮው በጋ ከፍተኛ ድርቅና በቀጠለው ግጭት የአፈር ክብካቤ ባለመደረጉ መሆኑን ባለሙያዎች እየተናገሩ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ለማንበብ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0