- Sputnik አፍሪካ, 1920
The Rising South
የዓለም አቀፍ የኃይል ሚዛን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት - ኢትዮጵያን፣ አፍሪካን እና ሌሎችን የሚቀርጹ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ሃይሎች ወደምንመለከትበት ወደ “ራይዚንግ ሳዉዝ” እንኳን በደህና መጡ፡፡ ደቡባዊ አመለካከቶችን ወደ ዓለም አቀፋዊ ውይይት መድረክ ስናቀርብ የአሰላሳዮችን ፣ የመሪዎችን እና የለዉጥ ፈጣሪዎችን ሃሳብ ያድምጡ።

የኤሌክትሪክ ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የአፈር ማዳበሪያ ምርት፦ የኢትዮጵያ ልዕልና ሰንሰለቶች

የኤሌክትሪክ ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የአፈር ማዳበሪያ ምርት፦ የኢትዮጵያ ልዕልና ሰንሰለቶች
ሰብስክራይብ
“የአፍሪካ ሉዓላዊነት መከበር አለበት — ድሃ ሀገር መሆን ሉዓላዊነትን አይቀንስም።” ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምዓቀፍ ግንኙነት መምህር፡፡
በዚህ The Rising South የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅትም የኢትዮጵያን የልዕልና እና የሉዓላዊነት ሰንሰለቶች የምንችላቸውን ከህዳሴ ግድብ እስከ ቴክኖሎጂያዊ የፈጠራ መንገዶች ደግሞም በምግብ ራስን ለመቻል መሰረት እስከሆነው የአፈር ማዳበሪያ ምርት ውጥን በጥልቀት እናያለን። የሳይበር ደህንነት ባለሙያዉ ፋሪስ ሙባረክ እና የግብርና ተመራማሪዉን ሲሳይ ሃይሉም ዕይታቸውን አጋርተውናል፡፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ AfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0