የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈጣን እድገቴን ይደግፉልኛል ያላቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ
17:40 22.07.2025 (የተሻሻለ: 17:44 22.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈጣን እድገቴን ይደግፉልኛል ያላቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ
ፕሮጀክቶች 150 ሚሊየን ዶላር እንዳወጡ ተዘግቧል፡፡
አየር መንገዱ ያስመረቃቸው ፕሮጀክቶች ፦
🟠 የአውሮፕላን ክፍሎች መጠገኛ፣
🟠 የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል እና
🟠 ከሰው ንከኪ ነፃ የሆነ መጋዘን ናችው፡፡
የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው መሰረተ ልማቶቹ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂዎች አካትተዋል ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X