#viral | በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢዝላማባድ ከባድ ጥፋት ያደረሠው ጎርፍ

ሰብስክራይብ

#viral | በፓኪስታን ዋና ከተማ ኢዝላማባድ ከባድ ጥፋት ያደረሠው ጎርፍ

ከሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ ሳያቋርጥ እየጣለ ያለው የክረምት ዝናብ፣ በፓኪስታን ደራሽ ጎርፍ እና ሌሎች ከዝናብ ጋር የተያያዙ አደጋዎችን በማስከተል ለሰዎች ሞትና እና መጠነ ሰፊ ጉዳት ምክንያት ሆኗል፡፡

እንደ ሀገሪቱ የአደጋ አስተዳደር ባለሥልጣን መረጃ መሠረት በእነዚህ ከባድ የአየር ሁኔታ አደጋዎች ምክንያት ቢያንስ 221 ሰዎች ሲሞቱ 592 ሌሎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0