ሩሲያ በፀረ-ሽብርተኝነት መስክ የሞዛምቢክ የመከላከያ አቅምን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ የሚቀርቡ ሁሉንም ጥያቄዎች ለማጤን ዝግጁ መሆኗን ገለፀች
14:47 22.07.2025 (የተሻሻለ: 14:54 22.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በፀረ-ሽብርተኝነት መስክ የሞዛምቢክ የመከላከያ አቅምን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ የሚቀርቡ ሁሉንም ጥያቄዎች ለማጤን ዝግጁ መሆኗን ገለፀች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ በፀረ-ሽብርተኝነት መስክ የሞዛምቢክ የመከላከያ አቅምን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ የሚቀርቡ ሁሉንም ጥያቄዎች ለማጤን ዝግጁ መሆኗን ገለፀች
ሰርጌ ላቭሮቭ በሞስኮ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙት የሞዛምቢክ አቻቸው ማሪያ ማኑዌላ ዶስ ሳንቶስ ሉካስ ጋር በጋራ በሰጡት መግለጫ የተናገሩት ነው።
ሩሲያ በተባበሩት መንግሥታት በዩክሬን ዙሪያ በሚነሱ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሞዛምቢክ የምትይዘውን ተጨባጭ አቋም እንደምታደንቅ ላቭሮቭ ተናግረዋል።
ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ በዚህ ዓመት በግብፅ ሊካሄድ መታቀዱንም ገልፀዋል።
በአውሮፓ 'እየበሰሉ' ያሉ ፀረ-ሩሲያ ዕቅዶች በጣም አደገኛ ምልክቶች እየታየባቸው ነው ሲሉም ላቭሮቭ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X