የሞዛምቢኳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭን ታላቅ ወንድም ብለው እንደሚጠሯቸው ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሞዛምቢኳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭን ታላቅ ወንድም ብለው እንደሚጠሯቸው ተናገሩ
የሞዛምቢኳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭን ታላቅ ወንድም ብለው እንደሚጠሯቸው ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.07.2025
ሰብስክራይብ

የሞዛምቢኳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭን ታላቅ ወንድም ብለው እንደሚጠሯቸው ተናገሩ

ማሪያ ማኑኤላ ዶስ ሳንቶስ በፈገግታ ተሞለተው “በአፍሪካ ታላቅ ወንድሜ እያልኩኝ ነው የምጠራዎት፡፡ ስለዚህም ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ታላቅ ውንድሜ፤ ወደዚህች ድንቅ ከተማ ዳግም ስለጋበዙኝ አስቀድሜ ላመሰግንዎት እወዳለሁ” ብለዋቸዋል፡፡

ሞስኮንም ውብና ዘመናይ ብለው በማሞካሸት፤ ሁሉም ሰው እንዲጎበኛት የሁሌግዜ ምክራቸው መሆኑንም ገልፀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0