#viral | በባንግላዴሽ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 25 ሕጻናትን ጭምሮ ወደ 27 አድጓል

ሰብስክራይብ

#viral | በባንግላዴሽ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የሟቾች ቁጥር 25 ሕጻናትን ጭምሮ ወደ 27 አድጓል

የመጀመሪያ ደረጃ መረጃዎች የኤፍ-7 ቢጂአይ የማሠልጠኛ አውሮፕላን በቴክኒክ ምክንያት እንደተከሰከሰ ጠቁመዋል፡፡ አብራሪው አውሮፕላኑን ከመኖሪያ ሕንጻዎች ለማራቅ እስከ መጨረሻው ድርስ ጥረት አድርጎ ነበር ተብሏል።

የባንግካዴሽ አየር ኃይል ንብረት የሆነው ማሠልጠኛ አውሮፕላን፤ ከአየር ማረፊያው ከተነሳ ከደቂቃዎች በኋላ ሰኞ ከሠዓት በመዲናዋ ተክስክሷል፡፡

በዳካ ኡታራ አካባቢ በሚገኘው የማይልስቶን ትምህርት ቤት እና ኮሌጅ የትምህርት ክፍለ ጊዜ ካለቀ ከደቂቃዎች በኋላ ነው አውሮፕላኑ ግቢው ውስጥ የተከሰከሰው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0