ኢራን ከአሜሪካ ጋር በቀጥታ መድረክ ብቻ ለመደራደር ዘግጁ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ኢራን ከአሜሪካ ጋር በቀጥታ መድረክ ብቻ ለመደራደር ዘግጁ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ሰኞ ከፎክስ ኒውስ ጋር በነበራቸው ቆይታ “ለውይይት ፈቃደኞች ነን፡፡ እስካሁን በቀጥታ አልተነጋገርንም ነበር፡፡ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደረግ መፍትሄ የሚመጣ ከሆነ ግን ከእነርሱ ጋር ለመወያየት ዝግጁ ነኝ” ብለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0