በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል አዲስ ዙር ድርድር ሐምሌ 17 እና 18 እንደሚደረግ የስፑትኒክ ምንጭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ እና ዩክሬን መካከል አዲስ ዙር ድርድር ሐምሌ 17 እና 18 እንደሚደረግ የስፑትኒክ ምንጭ ተናገሩ
በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል አዲስ ዙር ድርድር ሐምሌ 17 እና 18 እንደሚደረግ የስፑትኒክ ምንጭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.07.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል አዲስ ዙር ድርድር ሐምሌ 17 እና 18 እንደሚደረግ የስፑትኒክ ምንጭ ተናገሩ

ሩሲያና ዩክሬን በኢስታንቡል ሁለት ዙር የቀጥታ ድርድር አድርገዋል፡፡ በዚህም የእስረኞች ልውውጥ እና ሞስኮ ግንባር ላይ የሞቱ የዩክሬን ወታደሮችን አስክሬን ለኪዬቭ አገዛዝ አንድታስረክብ አስችለዋል፡፡

በተጨማሪም ሁለቱ ወገኖች በግጭቱ እልባት ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ረቂቅ ተለዋውጠዋል፡፡ ቱርክ እና ሩሲያ ድርድሩን ለማካሄድ ዝግጁነታቸውን ሲገልጹ ቢቆዩም የሦስተኛው ዙር ቀነ ቀጠሮ እስካሁን አልተወሰነም፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0