ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሦስት ባሕላዊ መድኃኒቶችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሦስት ባሕላዊ መድኃኒቶችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሦስት ባሕላዊ መድኃኒቶችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.07.2025
ሰብስክራይብ

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሦስት ባሕላዊ መድኃኒቶችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

ዩኒቨርሲቲው በ34 ሄክታር መሬት ላይ የመድኃኒታዊ ዕፅዋቶች ምርምር እያደረገ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡

በዩኒቨርሲቲው የአንኮበር መድኃኒታዊ ዕፅዋትና ሀገር በቀል ዕውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ዳይሬክተር ዶ/ር አማረ አያሌው “እስካሁን በአስር መድኃኒቶች ላይ ምርምር ተከናውኗል፡፡ ሦስቱ የመፈወስ አቅም ሙከራ ሂደትን አልፈው ወደ ገበያ እንዲገቡ ለማድረግ እየተሠራ ነው” ሲሉ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልፀዋል፡፡

ባሕላዊ ሕክምናን በማዘመን ከመጀመሪያ ደረጃ የጤና ሥርዓት ጋር ለማስተሳሰር ዩኒቨርሲቲው ተግባሩን አጠናክሮ ይቀጥላልም ተብሏል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0