አሜሪካ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በኢራን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንደምትፈጽም ትራምፕ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በኢራን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንደምትፈጽም ትራምፕ ተናገሩ
አሜሪካ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በኢራን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንደምትፈጽም ትራምፕ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.07.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በኢራን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች ላይ ተጨማሪ ጥቃት እንደምትፈጽም ትራምፕ ተናገሩ

"የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ በኢራን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶች ላይ 'የደረሰው ጉዳት በጣም የከፋ ነው፣ ወድመዋል' ብለዋል፡፡ መጀመሪያ እንደተናገርኩት ነው፤ በእርግጥም ወድመዋል፡፡ አስፈላጊ ከሆነም እንደግመዋለን! … የሀሰት የዜና ጣቢያው ሲኤንኤን የውሸት 'ጋዜጠኛቸውን' ወዲያውኑ ከሥራ ማባረር እንዲሁም እኔንና የኢራን የኒውክሌር መሠረተ ልማቶችን 'ላወደሙት' ታላላቅ አብራሪዎች ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው" ሲሉ ትራምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0