የሳሕል ሀገራት ጥምረት ባንክ ምሥረታ፤ ከኒያሜ የተሠማው አዲስ ዜና

ሰብስክራይብ

የሳሕል ሀገራት ጥምረት ባንክ ምሥረታ፤ ከኒያሜ የተሠማው አዲስ ዜና

የሳሕል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን ባለሙያዎች፣ የኢንቨስትመንትና ልማት ኮንፌደራል ባንክ ምሥረታን በተመለከተ እየመከሩ እንደሆነ የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡

ይህ የሦስት ቀን ስብሰባ ግንቦት 25 ቀን በባማኮ የተካሄደው የኒጀር፣ የማሊ እና የቡርኪና ፋሶ የኢኮኖሚ ሚኒስትሮች ስብሰባን ተከትሎ የሚደረግ ነው፡፡

በመክፈቻው ላይ ንግግር ያደረጉት የኒጀር የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሲዲ ማማኔ “ሳሕል ሀገራት የፋይናንስ ነጻነትን ለማሳካት ያላቸውን ምኞት” አወድሰዋል፡፡

“ውይይቶቹ ለባንኩ ውጤታማ ምሥረታ ወሳኝ በሆኑ ነጥቦች ላይ ትኩረቱን ያደረጋል፡፡ ይህ ስብሰባ ትኩረት ለምንሰጣቸውን ቀጣናዊ ጉዳዮች የሚያገለግል የፋይናንስ መሣሪያ ለማዋለድ ወደማይቀለበስ ሂደት የሚወስደን ወሳኝ እርምጃን ይወክላል” ሲሉም አክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0