በአርሜኒያ እየተፈፀም ያለውን እስራት እና በቤተ-ክርስቲያን ጉዳይ ጣለቃ መግባት በተመለከተ ዳያስፖራው ስጋታቸውን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአርሜኒያ እየተፈፀም ያለውን እስራት እና በቤተ-ክርስቲያን ጉዳይ ጣለቃ መግባት በተመለከተ ዳያስፖራው ስጋታቸውን ገለፁ
በአርሜኒያ እየተፈፀም ያለውን እስራት እና በቤተ-ክርስቲያን ጉዳይ ጣለቃ መግባት በተመለከተ ዳያስፖራው ስጋታቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2025
ሰብስክራይብ

በአርሜኒያ እየተፈፀም ያለውን እስራት እና በቤተ-ክርስቲያን ጉዳይ ጣለቃ መግባት በተመለከተ ዳያስፖራው ስጋታቸውን ገለፁ

በአርሜንያ ቤተ-ክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚደረገው ሙከራ፣ የሥልጣን ማዕከልን የመቆጣጠር ፍላጎት ነው ሲሉ ዓለም አቀፍ ጠበቃ እና የአርሜኒያ ዲያስፖራ አባል ጄራርድ ጉርጌሪያን ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

የነጋዴው ሳምቬል ካራፔትያንን ጨምሮ የሐይማኖት መሪዎች እና የታዋቂ ሰዎች እስራትን በአስረጅነት ጠቅሰዋል፡፡

ካቶሊኮስ “ከጳጳስነት አቻ ሐይማኖታዊ ሲመት ነው፣ ሆኖም ከቫቲካኑ ያንሳል” ሲሉም ገለፀዋል፡፡

ጉርጌሪያን “የካቶሊኮሱን ከኃላፊነት መልቀቅ መሻት፣ ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን፣ ያጥፉም አያጥፉ፣ ሁሌም በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ነው ጉዳዩ የሚፈታው፤ በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ እየተፈታም ይቀጥላል” ብለዋል፡፡

ካራፔትያን በኢኮኖሚያዊ ተፅዕኗቸው እና በቤተ-ክርስቲያን ውስጥ በሚያከናውኑት የምግባረ ሰናይ ሥራና ረጂነት ምክንያት ያገኙት ሕዝባዊ ተቀባይነት ባለሥልጣናት ላይ ስጋት ፈጠሯል ብለዋል ባለሙያው፡፡

"የገንዘብ ማጭበርበር ውስጥ እጃቸው ቢኖር መታወቁ በአንደ በኩል፣ ከረጅም ጊዜ በፊት ክስ ሊከፈት መቻሉ ደግሞ በሌላ በኩል አንድ ሰው በቀላሉ ሊገምተው የሚችለው ነው፡፡”

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0