ከፍተኛ የዩክሬን ባለሥልጣን በስፔን በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሞተው ተገኙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከፍተኛ የዩክሬን ባለሥልጣን በስፔን በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሞተው ተገኙ
ከፍተኛ የዩክሬን ባለሥልጣን በስፔን በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሞተው ተገኙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2025
ሰብስክራይብ

ከፍተኛ የዩክሬን ባለሥልጣን በስፔን በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ሞተው ተገኙ

ሟቹ የዩክሬን የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፈተኛ ባለሥልጣን ኢጎር ግሩሼቭስኪ ናቸው፡፡ የ61 ዓመቱ ግሩሼቭስኪ የልብ ድካም ወይም ስትሮክ አጋጥሟቸው ሰጥመው እንደሞቱ ታምኗል፡፡

ከፈተኛ ቁጥር የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሚኖሩበት ይህ አካባቢ ከዓመት ተኩል በፊት በሩሲያዊው ከዳተኛ ማክሲም ኩዝሚኖቭ ሞት ምክንያት መነጋገሪያ ነበር፡፡

ግሩሼቭስኪ በዩክሬን የተደራጀ ወንጀል ውስጥ ተሳታፊ ሲሆኑ የሞታቸው ምክንያት እየተመረመረ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0