- Sputnik አፍሪካ, 1920
Sovereignty Sources
ዓለም በሉላዊነት ምክንያት ስትተሳሰር ፤ ፕሮግራሙም አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት፣ በማደግ ላይ ባለው የሕዝብ ቁጥሯ ፣ በወጣት ኃይሏ እና በአህጉሪቱ ባሉ አዳዲስ ግኝቶችና የመፍትሄ ሃሳቦች ያላትን የመወዳደር አቅምና ጥቅም በሰፊው ይዳስሳል፡፡ እንኳን ወደ 'ሶቨርኒቲ ሶርስ' ፕሮግራም በደህና መጡ፣

የትራምፕ አስተያየት ስለ ሕዳሴ ግድብ፦ ዲፕሎማሲ ወይስ ረብሻ? የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት መንገድ

የትራምፕ አስተያየት ስለ ሕዳሴ ግድብ፦ ዲፕሎማሲ ወይስ ረብሻ? የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት መንገድ
ሰብስክራይብ
“ለምን እንደሆነ? አሜሪካ ለምን [በድርድር ሂደቱ] እንድትሳተፍ እንደሚፈልጉ አይገባኝም። ውሃው የሚፈሰው በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ነው። ዉሃው የሚፈሰው በእነዚህ በሶስቱ ሀገራት ዘንድ ነው። ወንዙ [አባይ] ከአሜሪካ ተነስቶ ወደ ግብፅ የሚሄድ ነው ያስመሰሉት። ስለዚህ በአብዛኛው የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ላይ የሶስተኛ ወገኖች ተሳትፎ አይበረታታም ምክንያቱም ሶስተኛ ወገኖች ስጋቶችን፣ የሀገራትን ጭንቀትና ጥቅምም አይረዱም።'
በዚህ Sovereignty Sourcess የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፖድካስት አቅራቢው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቅርቡ የሰጡትን አስተያየት መነሻ በማድረግ የውኃ ሐብት ኤክስፐርት እና አማካሪው ፈቅ አህመድ ነጋሽን ጋብዟቸዋል።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple PodcastsAfripodsDeezerPocket CastsPodcast AddictSpotify
አዳዲስ ዜናዎች
0