በካይሮ አቅራቢያ የሽብር ሴራ ሲከሽፍ፤ ሁለት የሃስም ንቅናቄ አባላት ተገድለዋል
15:09 21.07.2025 (የተሻሻለ: 15:14 21.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በካይሮ አቅራቢያ የሽብር ሴራ ሲከሽፍ፤ ሁለት የሃስም ንቅናቄ አባላት ተገድለዋል
ጥቃቱ ዛሬ በጊዛ ከተማ እንደተፈፀመ የግብጽ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል፡፡
እንደ ደህንነት መረጃዎች ቡድኑ እንቅስቃሴውን በመቀጠል የፀጥታ እና የኢኮኖሚ ተቋማትን ዓላማ ያደረጉ ጥቃቶችን ለመፈጸም እየተዘጋጀ ነበር፡፡
በተኩስ ልውውጡ ወቅት አንድ መንገደኛ ሲገደል፤ አንድ መኮንን ቆስሏል፡፡
ግብፅ የሃስም ንቅናቄ የሙስሊም ወንድማማችነት* ታጣቂ ክንፍ እንደሆነ ትቆጥረዋለች፡፡
*በሩሲያ የታገደ የሽብር ቡድን
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X