ከዩክሬን ጋር ለሚደረገው አዲስ ዙር ውይይት በሩሲያ ቡድን ስብጥር ላይ ምንም ለውጥ የለም - ክሬምሊን
14:16 21.07.2025 (የተሻሻለ: 14:24 21.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከዩክሬን ጋር ለሚደረገው አዲስ ዙር ውይይት በሩሲያ ቡድን ስብጥር ላይ ምንም ለውጥ የለም - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ከዩክሬን ጋር ለሚደረገው አዲስ ዙር ውይይት በሩሲያ ቡድን ስብጥር ላይ ምንም ለውጥ የለም - ክሬምሊን
የቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፡-
🟠 ሞስኮ አዲሱ የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር የሚካሄድበት ቀን ሲገለፅ ወዲያውኑ ይፋ ያደርጋል፣
🟠 ሩሲያ እና ዩክሬን በተለዋወጡት ረቂቅ የሰላም መፍትሄ ሃሳቦች ላይ መወያየት አለባቸው፣
🟠 የሩሲያ እና ዩክሬን ረቂቅ የሰላም መፍትሄ ሃሳቦች በሰፊው የተለያዩ በመሆናቸው ብዙ የዲፕሎማሲ ሥራ ይጠብቃል፣
🟠 ሞስኮ በአዘርባጃን የሚገኙ የሩሲያ ዜጎች እንዲከበሩ ትሻለች፣
🟠 በሩሲያ እና አዘርባጃን መካከል በመከባበር ላይ የተመሠረተ የጋራ ትብብር አላቸው፣
🟠 ፑቲን ወደ ቻይና ለሚያደርጉት ጉዞ እየተዘጋጁ ነው፤ ሞስኮ ስለ ትራምፕ ተመሳሳይ እቅዶች አያውቅም፣
🟠 የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት በተመሳሳይ ግዜ ቻይና ከተገኙ፤ ክሬምሊን ፑቲን እና ትራምፕ የሚገናኙበትን መንገድ ከጨዋታ ውጪ አያደርግም፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X