ኦባማ እና ባይደን ትራምፕን ለማጥቃት በሩሲያ ላይ ሀሰተኛ ክሶችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኦባማ እና ባይደን ትራምፕን ለማጥቃት በሩሲያ ላይ ሀሰተኛ ክሶችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ተናገሩ
ኦባማ እና ባይደን ትራምፕን ለማጥቃት በሩሲያ ላይ ሀሰተኛ ክሶችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.07.2025
ሰብስክራይብ

ኦባማ እና ባይደን ትራምፕን ለማጥቃት በሩሲያ ላይ ሀሰተኛ ክሶችን ተጠቅመዋል ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ መልዕክተኛ ተናገሩ

"በሩሲያ ላይ የቀርቡት የሀሰት ክሶች በኦባማ እና በባይደን ከተሠራጩ በርካታ ውሸቶች መካከል ናቸው" ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት የውጭ ኢኮኖሚና ኢንቨስትመንት ትብብር ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ስለ ሩሲያ የፈጠሩት ትርክት ትራምፕን፣ ‘አሜሪካን ዳግም ታላቅ ማድረግ’ ንቅናቄ እና ሪፐብሊካን ፓርቲን በማጥቃት በመጨረሻም ለዩክሬን ግጭት መሠረት መጣላቸውን ገልፀዋል፡፡

አሜሪካ ብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር ቱልሲ ጋባርድ የኦባማ አስተዳደር በ2016 የአሜሪካ ምርጫ ላይ ሩሲያ ጣልቃ ገብታለች ሲል የሀሰት ክስ መፍጠሩን የሚያሳይ ማስረጃ ይፋ አድርገዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0