ኒጀር ለአሜሪካ የተሸጠው የማርስ ሜትሮይት አለትን በተመለከተ ምርመራ ጀመረች
18:44 20.07.2025 (የተሻሻለ: 18:54 20.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኒጀር ለአሜሪካ የተሸጠው የማርስ ሜትሮይት አለትን በተመለከተ ምርመራ ጀመረች
በአጋዴዝ የተገኘው ውዳቂ አለት እሮብ በኒውዮርክ ለጨረታ ቀረቦ በ5 ሚሊየን ዶላር ተሽጧል። ምድር ላይ ከተገኙት የማርስ ቁርጥራጮች በ70 በመቶ የሚበልጠው አለቱ፤ ግልጽ ባልሆነ ሁኔታ ከኒጀር እንደወጣ ነው የተሠማው።
የኒጀር መንግሥት ይህንን ሕገ-ወጥ ዓለም አቀፍ ዝውውር የሚያጣራ ምርመራ እንዲደረግ ሐሙስ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
የማዕድን፣ የከፍተኛ ትምህርት እና የፍትሕ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በምርመራው በንቃት እየተሳተፉ ነው፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X