#viral | ዊፋ አውሎ ነፋስ ያደረሠው ጥፋት፦ ሆንግ ኮንግ 140 ኪ.ሜ በሠዓት በሚከንፍ ነፋስ እየታመሠች ነው

ሰብስክራይብ

#viral | ዊፋ አውሎ ነፋስ ያደረሠው ጥፋት፦ ሆንግ ኮንግ 140 ኪ.ሜ በሠዓት በሚከንፍ ነፋስ እየታመሠች ነው

የሕዝብ ትራንስፖርት ተቋርጧል፣ ጀልባዎች እንቅስቃሴ አቁመዋል፣ የአውሮፕላን ማረፊያዎች የቀውስ ሁኔታ ላይ ናቸው፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ በረራዎች በመሰረዛቸው ከ100 ሺህ በላይ መንገደኞች ከጉዞ ተሰናክለዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0