በኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው የፖስ ማሽን መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ
16:58 20.07.2025 (የተሻሻለ: 17:04 20.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው የፖስ ማሽን መገጣጠሚያ ፋብሪካ ተመረቀ
በቀን 3 ሺህ ዘመናዊ የፖስ ማሽኖችን የማመረት አቅም አለው የተባለው ፋብሪካው፤ ባለቤትነቱ የሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽን ነው።
ማምረቻው የፖስ ማሽኖችን ከአውሮፓና ከቻይና በመግዛት ለሃርድዌር እና ለሶፍትዌር ይወጣ የነበረውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እንደሚያድን ተነግሯል።
ከፋብሪካው ጎን ለጎን የጥገና ማዕከል የተቋቋመ ሲሆን ከዚህ ቀደም ለጥገና ወደ ውጭ ሀገር ይላኩ የነበሩ የፖስ ማሽኖች በሀገር ውስጥ እንዲጠገኑ ያስችላል ተብሏል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X