ቡርኪና ፋሶ የእህል ግዢዋን በሥር ነቀል መንገድ እያሻሻለች ነው
16:21 20.07.2025 (የተሻሻለ: 16:34 20.07.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ቡርኪና ፋሶ የእህል ግዢዋን በሥር ነቀል መንገድ እያሻሻለች ነው
የብሔራዊ የምግብ ዋስትና ግምጃ ቤት አስተዳደር ኩባንያ ደላሎችን በማስወገድ የቀጥታ ግዢ ንቀናቄ እየጀመረ ነው፡፡
ዓላማ፦ ገበሬዎች ፍትሐዊ እና የተረጋጋ ዋጋ እንዲያገኙ ማረጋገጥ።
የግዢ ዘዴ፦ ቦታው ላይ ወዲያው በጥሬ ገንዘብ በመክፈል እህልን በቀጥታ ከገበሬዎች መሸመት።
ሙከራውም በናኖሮ መምሪያ በሶም አውራጃ ሀሙስ ተጀምሯል::
ሪፎርሙ ወጪዎችን ለመቀነስ እና የምግብ ዋስትናን ለማጠናከር ያለመ ነው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X