ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የመድኃኒት ዘርፍ ልማት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው አምስት ሀገራት መካከል አንዷ ናት ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የመድኃኒት ዘርፍ ልማት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው አምስት ሀገራት መካከል አንዷ ናት ተባለ
ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የመድኃኒት ዘርፍ ልማት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው አምስት ሀገራት መካከል አንዷ ናት ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.07.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በዓለም ባንክ የመድኃኒት ዘርፍ ልማት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው አምስት ሀገራት መካከል አንዷ ናት ተባለ

በዓለም ባንክ የኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ቀጣና ዳይሬክተር ማርያም ሳሊም ተቋማቸው በኢትዮጵያ እምቅ አቅም ላይ ያለውን ጠንካራ እምነት አረጋግጠዋል፡፡

“ኢትዮጵያ ላይ እምነት አለን” ሲሉ ከመንግሥት፣ የግሉ ዘርፍ እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ለሀገሪቱ ትልቅ ትልም ቀጣይነት ያለው አጋርነት እና ድጋፍ እንደሚሠጥ ጠቁመዋል።

ኢትዮጵያ በመድኃኒት ዘርፍ ልማት ለምን ተመራጭ ሆነች?

🟠 የፋብሪካ ቦታዎችን የሚያቀረቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ስላሏት፣

🟠 የላቀ መሠረተ ልማት፣

🟠 ለመድኃኒት ኩባንያዎች የተዘጋጁ አግለገሎቶች፣  

🟠 የግብር እፎይታና የቀረጥ ነጻ እድል፣ 

🟠 የመሬት ኪራይ ድጋፍ

🟠 ልዩ የኤሌክትሪክ ክፍያ ተመን እና መሰል ማበረታቻዎች ይጠቀሳሉ፡፡

ℹ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና እና በጠንካራ የሎጂስቲክስ መስመሮቿ በመጠቀም ከአፍሪካ ቀዳሚ የመድኃኒት አምራች ላኪ ሀገር ለመሆን አቅዳለች፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0