'የሳሕል ሀገራት ጥምረት ወሳኝ የዳኝነት ተቋም እየመሠረተ ነው' - ጠበቃ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'የሳሕል ሀገራት ጥምረት ወሳኝ የዳኝነት ተቋም እየመሠረተ ነው' - ጠበቃ
'የሳሕል ሀገራት ጥምረት ወሳኝ የዳኝነት ተቋም እየመሠረተ ነው' - ጠበቃ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.07.2025
ሰብስክራይብ

'የሳሕል ሀገራት ጥምረት ወሳኝ የዳኝነት ተቋም እየመሠረተ ነው' - ጠበቃ

ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪና ፋሶ በባማኮ ያቋቋሙት የሳሕል የወንጀል እና የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት በአግባቡ እንዲሠራ ለማረጋገጥ ወጥነዋል ሲሉ ጠበቃ አልፍሬድ ኢማኑኤል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

ኢማኑኤል "የራሳችንን ጉዳዮች እንድንፈታ የሚያስችለን የዳኝነት ሥልጣን በእርግጠኝነት ያስፈልገናል" ብለዋል፡፡

እንደ እሳቸው የኮንፌዴሬሽኑ የዳኝነት ሥልጣን በተለይም ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በተቃራኒ "በጣም ልዩ ይሆናል፡፡"

"በዚህ ፍርድ ቤት (አይሲሲ) በታዩ በርካታ ጉዳዮች፤ የአፍሪካ ሀገራት...በውጭ ኃይሎች ቁጥጥር ሲደረግባቸው ታይቷል" በማለት ጠበቃው አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0