ሱዳን የአውሮፓ ኅብረት የጣለውን አዲስ ማዕቀብ ፍትሐዊ አይደለም ስትል አወገዘች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሱዳን የአውሮፓ ኅብረት የጣለውን አዲስ ማዕቀብ ፍትሐዊ አይደለም ስትል አወገዘች
ሱዳን የአውሮፓ ኅብረት የጣለውን አዲስ ማዕቀብ ፍትሐዊ አይደለም ስትል አወገዘች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.07.2025
ሰብስክራይብ

ሱዳን የአውሮፓ ኅብረት የጣለውን አዲስ ማዕቀብ ፍትሐዊ አይደለም ስትል አወገዘች

የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን የጦር ኃይሎች "ከአማፂ ታጣቂ ቡድኖች" ጋር "መስተካከል" የለባቸውም ብሏል፡፡

ካርቱም የአውሮፓ ኅብረት የሱዳንን ልዩ ብሔራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ ሚዛናዊ አካሄድ እንዲከተል ጠይቃለች፡፡

ብራስልስ ከሱዳን የጦር ኃይሎች እና ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ጋር ግንኙነት ባላቸው ሁለት ግለሰቦች እና ሁለት አካላት ላይ የንብረት እግድ፣ የገንዘብ ድጋፍ ክልከላ እና የጉዞ ገደቦችን ጨምሮ የተለያዩ ማዕቀቦችን ዐርብ ጥሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0