የአሜሪካ ብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር የኦባማ አስተዳደር ሩሲያ በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች የሚል የፈጠራ ክስ ማቀነባበሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይፋ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopiaየአሜሪካ ብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር የኦባማ አስተዳደር ሩሲያ በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች የሚል የፈጠራ ክስ ማቀነባበሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይፋ አደረጉ
የአሜሪካ ብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር የኦባማ አስተዳደር ሩሲያ በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች የሚል የፈጠራ ክስ ማቀነባበሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይፋ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.07.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ ብሔራዊ መረጃ ዳይሬክተር የኦባማ አስተዳደር ሩሲያ በአሜሪካ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች የሚል የፈጠራ ክስ ማቀነባበሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ይፋ አደረጉ

ቱልሲ ጋባርድ ሌሊቱን የለቀቁት ሰነድ የባራክ ኦባማ መንግሥት ሩሲያ በምርጫ ውጤት ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር እንደሞከረች ሲአይኤ መረጃ አግኝቷል የሚል የፈጠራ ክስ ለሚዲያዎች እንዲደረስ ማድረጉን በማያሻማ መልኩ አረጋግጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0