#viral | ቻይና የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችል "ወከር -ኤስ2" የተሰኘ ሮቦት ይፋ አደረገች

ሰብስክራይብ

#viral  | ቻይና የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችል "ወከር -ኤስ2" የተሰኘ ሮቦት ይፋ አደረገች

በቻይናው ዩቢቴክ ሮቦቲክስ ኩባንያ የቀረበው ይህ ሮቦት በመሙያ ጣቢያ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ራሱን ችሎ ባትሪውን መቀየር ይችላል። የሮቦቱ ባለሁለት ባትሪ ስርዓት ያለማቋረጥ ሌት ተቀን እንዲሠራ ያስችለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0