የሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ የምሽት ጥቃት ሠነዘረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ የምሽት ጥቃት ሠነዘረ
የሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ የምሽት ጥቃት ሠነዘረ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.07.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዩክሬን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ የምሽት ጥቃት ሠነዘረ

ፋብሪካዎቹ የሚሳኤሎች እና የጥቃት ድሮኖች ክፍሎችን የሚያመርቱ ናቸው ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ በዩክሬን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ዙሪያ ካቀረበው ዕለታዊ ሪፖርት የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦

▪የሩሲያ የአየር መከላከያ ስርዓት ስድስት የአየር ቦምቦችን እና 349 ድሮኖችን መትቶ ጥሏል፣

▪የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ አየር ማረፊያ እና የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል ላይ ጥቃት ሰንዝሯል፣

▪የዩክሬን ጦር በግምት 1 ሺህ 195 ወታደሮቹን አጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0