የአፍሪካ ኅብረት የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሰላም ስምምነት እና የሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጠቅ መፍታት በሀገሪቱ መረጋጋት ለማስፈን ወሳኝ እርምጃ ነው ሲል አሞካሸ
14:28 19.07.2025 (የተሻሻለ: 14:34 19.07.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ኅብረት የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሰላም ስምምነት እና የሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጠቅ መፍታት በሀገሪቱ መረጋጋት ለማስፈን ወሳኝ እርምጃ ነው ሲል አሞካሸ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ኅብረት የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሰላም ስምምነት እና የሁለት ታጣቂ ቡድኖች ትጠቅ መፍታት በሀገሪቱ መረጋጋት ለማስፈን ወሳኝ እርምጃ ነው ሲል አሞካሸ
የኅብረቱ መግለጫ ሚያዝያ 11 የተፈረመውን ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው። ባለፈው ሳምንት ሁለት ቡድኖች ትጥቅ ለመፍታት እና ለመበታተን መወሰናቸውን አስታውቀዋል።
የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሌሎች ታጣቂ ቡድኖች ተመሳሳይ እርምጃ እንዲወስዱ እና ትጥቅ እንዲፈቱ አሳስበዋል።
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ እ.ኤ.አ 2013 አማፂ ቡድኖች ካካሄዱት መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በእርስ በርስ ግጭት ስትታመስ ቆይታለች። እ.ኤ.አ በ2019 የሰላም ስምምነት የተፈረመ ቢሆንም ዋና ዋና አማፂ ቡድኖቹ በ2021 ውጊያ ድጋሚ በመቀጠላቸው ፈርሷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X