የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 13.9 በመቶ ዝቅ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 13
የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 13 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.07.2025
ሰብስክራይብ

የሰኔ ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ወደ 13.9 በመቶ ዝቅ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ

ይህ አሃዝ በግንቦት ወር ከተመዘገበው የ14.4 በመቶ የዋጋ ግሽበት ጋር ሲነፃፀር መጠነኛ ቅናሽ አሳይቷል።

በሰኔ ወር የምግብ ነክ ዕቃዎች የዋጋ ግሽበት 11.7 በመቶ፤ ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች ደግሞ 17.3 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0